Amharic language “በርካታ ስደተኞችን አባርራለሁ” የሚለው የትራምፕ አጀንዳ አስጨንቆታል? ባለሞያዎች እንደሚሉት ከሆነ በዚህ ወቅት ወዳጃችሁ ፍርሀት ሳይሆን ዝግጅት ነው። በአካባቢዎ ያሉ መረጃዎችንና ጠቃሚ መርጃዎችን እነሆ።
Amharic language በዋሽንግተን ዲሲ ከኪራይ ቤትዎ እንዲለቁ ከተፈረደብዎ ምን ማድረግ ይችላሉ? ያለዎትን ጊዜ፤ ሌሎች አማራጮችና የህግ አገልግሎት መፍትሄዎችን ካወቁና በቂ መረጃ ካለዎት ከቤትዎ ከመባረር የተሻለ ውጤት ያገኛሉ፡፡